7
- በአለህ ስም እጅግ በጣም ሩህሩህ በጣም አዛኝ በኾነው፤ ምስጋና ለአለህ ይገባው የዓለማት ጌታ ለኾነው ፤ እጅግ በጣም ሩህሩህ በጣም አዛኝ ፤ የፍርዱ ቀን ባለቤ...
- ምስጋና ሰማያትንና ምድርን ፈጣሪ፣ መላእክትን ባለ ሁለት ሁለት፣ ባለ ሶስት ሶስትም፣ ባለ አራት አራትም ክንፎች የኾኑ መልክተኞች አድራጊ ለኾነው አላህ ይገባው...
- (ሰማያትንና ምድርን ለፈጠረው ጨለማንም ብርሃንንም ለፈጠረ አምላክ ምስጋና ይገባው) [አል-አንዓም 1]
- ምስጋና ለዚያ በሰማያትም ያለ በምድርም ያለ ሁሉ የርሱ ለኾነው ለአላህ ይገባው፡፡ በመጨረሻይቱም ዓለም ምስጋና ለእርሱ ብቻ ነው፡፡ እርሱም ብልሃተኛው ውስጠ ዐ...
- ብዙ፤ ምልካሙ፤ እንዲሁም የተባረከ ምስጋና ለአለህ ይሁን
- «ጌታችን ሆይ ሰማያትንና ምድርን የሚሞላ ምጋና ለአንተ ይሁን፤ አንተ የምትፈልገውን ነገር ሁሉ የሞላ የሆነ፣ የምስጋና እና የክብር ባለቤት ፣ ባሪው የተናገረው...
- አለህ ሆይ ምስጋና ሁሉ ለአንተ ነው፤ሁሉም ነገር ወደ አንተ ተመላሽ ነው፡፡
- አለህ ሆይ ለአንተ ምስጋና ተገቢ ነው ፤ የሰማያትና የምድር በውሳጣቸው ያሉ ነገሮችም ብርሃን አንተ ነህ ፤ ምስጋና ተገቢ የሚሆነው ለአንተ ነው፤ ሰማያትንና ም...
- የሰባቱ ሰማያት አምላክ፤ የታላቁ ዓርሽም አምላክ የሆንከው አለህ ሆይ አምላካችን፤ የሁሉም ነገር አምላክ፤ ፊሬዎችን የምትፈለቅቅ፤ ተውራትንና ኢንጂልን፤ ፉርቃን...
- አነተንና ዙፋንህን የተሸከሙ መላዕክት አስመሰክራለው ፤ አንተ አለህ መሆንህን ከአንተ ውጭ ሌላ አምላክ እንደሌለ፤ አንድነትህን አጋር እንደሌለህም ሙሀመድ ባሪያ...
- “አለህ ሆይ ፣ እኔ እጠይቅሃለሁ፤ አንተ ብቸኛ አምላክ እንደሆንክ ፣ ከአንተ በቀር ሌላ አምላክ እንደሌለ ፣ ማይወልድ ማይወለድ፤ አንድም አምሳያ እንዳለለ እመ...
- “ታላቁ ፣ ታጋሽ ከአለህ በቀር ሌላ አምላክ የለም ፣ የታላቅ ዙፋን ጌታ ባለቤት ለሆነው፤ ከአለህ በቀር ሌላ አምላክ የለም ፣ የሰማያት እና የምድር ጌታ የሆነ...
- አለህ ፤ አለህ የእኔ ጌታ ነው፤ ለእርሱም ምንም አላጋራም (የጭንቀት ጊዜ የሚደረግ ዱዓ አንዱ ነው)
- «ከአላህ በስተቀር ሌላ አምላክ የለም ፣ አለህ ታላቅ ነው ፣ ብዙ ምስጋናም ለአላህ ይሁን ፣ ክብር ለዓለማት ጌታ ለአለህ ነው ፣ ከአላህ በቀር ምንም ኃይልም...
- ከአለህ ውጭ ሌላ አምላክ የለም አጋር የለውም ንግስናን እና ምስጋና ለአለህ ነው፤ እርሱ በሁሉ ነገር ቻይ ነው፡፡ለአለህ ጥራት ይገባው ምስጋና ለአለህ ነው፤ ከ...
- “ከአንዱ ከአለህ በቀር ሌላ አምላክ የለም ፣ የገባውን ቃል ፈፅሟል ፣ ባሪያውን አግዟል፤ ብቻውን የጠላት ሀይል ድል ነስቷል፡፡
- አለህ ሆይ አንተ አምላኬ ነህ ከአንተ ውጭ ሌላ አምላክ የለም ፈጥረኽኛል እኔ ባሪያህ ነኝ፤ ዕኔ የቻልኩትን ያህል ያንተን ቃል ኪዳን በዕምነት ለመሙላት እሞክ...
- አላህ ሆይ! ምስጋና ለአንተ ይሁን እለምንሃለሁ ፡፡ ከአንተ በቀር አምላክ የለም፤ መናን (በረከቱን የሚቁጥር ፣ የሚጥቀስ እና በእሱ የሚመካ) የሆነ አምላክ...
- ጌታችን ሆይ! ጥራት ይገባህ ምን አተለቀ
- ጥራት ይገባህ ፤ የክብርና የንግስና የኩራትና የልቅና ባለቤት ነህ
- ሶስት ጊዜ አላሁ አክበር፤ የክብርና የንግስና የኩራትና የልቅና ባለቤት
- “አለህ ታላቅ ነው ፣ ብዙ ምስጋና ለአለህ ይሁን ፣ ክብር ጠዋት እና ማታ ለአለህ ይሁን ፡፡”
- ዱዓ የሚያደርግ ሰው በነብዩ (ሶ.ዐ.ወ) ላይ ሰላትና ሰላም ማውረድ ሁሉን ቻይ የሆነውን አለህ ካመሰገነ በኋላ ተፈላጊ ነው።የኢብራሂምን እና የእርሱን ቤተሰቦች...
- «የንግስና ባለቤት የኾንክ አላህ ሆይ! ለምትሻው ሰው ንግሥናን ትሰጣለህ፡፡ ከምትሻውም ሰው ንግሥናን ትገፍፋለህ፡፡ የምትሻውንም ሰው ታልቃለህ፡፡ የምትሻውንም...