6

«رَبَّنَا لَكَ الْحَمْدُ مِلْءُ السَّمَاوَاتِ وَالْأَرْضِ، وَمِلْءُ مَا شِئْتَ مِنْ شَيْءٍ بَعْدُ، أَهْلَ الثَّنَاءِ وَالْمَجْدِ، أَحَقُّ مَا قَالَ الْعَبْدُ، وَكُلُّنَا لَكَ عَبْدٌ: اللهُمَّ لَا مَانِعَ لِمَا أَعْطَيْتَ، وَلَا مُعْطِيَ لِمَا مَنَعْتَ، وَلَا يَنْفَعُ ذَا الْجَدِّ مِنْكَ الْجَدُّ»

‹‹ረብበና ለከ-ልሐምዱ ሚልኡ-ስሰማዋቲ ወ-ልአርዲ ወሚልኡ ማ ሺእተ ሚን ሸይኢን በዕድ አህሉ-ሥሠናኢ ወ-ልመጀድ አሐቅቀ ማ ቃለ-ልዐብዱ ወኩልለና ለከ-ልዐብዱ አላሁምመ ላ ማኒዐ ሊማ አዕጠይተ ወላ የንፈዑ ዘ-ልጀድዲ ሚንከ-ልጀድ››

/ጌታችን ሆይ! የሰማያትና የምድር ሙሉ ከአንዳች ነገር በኋላ አንተ የፈለግከውን ያህል ሙሉ ምስጋና ላንተ ይገባህ፡፡ በርግጥ አንተ የምስጋና የልእልና ባለቤት ነህ፡፡ አንድ ባሪያ ከሚናገረው በላይ ለምስጋና የተገባህ ነህ፡፡ ሁላችንም ላንተ ባሮች ነን፡፡ አላህ ሆይ! አንተ ለሰጠኸው ከልካይ የለም፡፡ አንተ ለከለከልከውም የሚሰጥ የለም፡፡ የሃብት ሁሉ ባለቤት አንተ ነህና ካንተ ውጭ ያለ ባለሃብት ፈጽሞ ሊጥቅም አይችልም፡፡/

6/24