24
يستحب للداعي بعد الثناء على الله تعالى أن يصلي على النبي صلى الله عليه وسلم
(اللَّهُمَّ صَلِّ وَسَلّم عَلَى مُحَمَّدٍ وَعَلَى آلِ مُحَمَّدٍ، كَمَا صَلَّيْتَ عَلَى إِبْرَاهِيمَ، وَعَلَى آلِ إِبْرَاهِيمَ، إِنَّكَ حَمِيدٌ مَجِيدٌ)
‹‹አላሁምመ ሰልሊ ዐላ ሙሐምመዲን ወዐላ ኣሊ ሙሐምመዲን ከማ ሰልለይተ ዐላ ኢብራሂመ ወዐላ ኣሊ ኢብራሂመ ኢንነከ ሐሚዱን መጂድ፡፡››
ዱዓ የሚያደርግ ሰው አላህን (ሱ.ወ) ካወደሰ በኋላ በነቢዩ የአላህ ሰላምና እዝነት በእሳቸው ላይ ይሁን ላይ ሰለዋት ማውረዱ በእጅጉ የተወደደ ነው፡፡
/አላህ ሆይ! በሙሐመድ እና በሙሐመድ ቤተሰቦች ላይ እዝነትህን አውርድ በኢብራሂምና በኢብራሂም ቤተሰቦች ላይ እዝነትህን እንዳወርድክ፡፡ በርግጥ አንተ ምስጉንና የላቅክ ነህና፡፡/