23

«اللهُ أَكْبَرُ كَبِيرًا، وَالْحَمْدُ لِلَّهِ كَثِيرًا، وَسُبْحَانَ اللهِ بُكْرَةً وَأَصِيلًا»

‹‹አላሁ አክበር ከቢራ ወ-ልሐምዱ ሊልላሂ ከሢራ ወሱብሓነ-ልላሂ ቡክረተን ወአሲላ››

/አላህ በእጅጉ መላቅን የላቀ ነው፡፡ በርከት ያለ ምስጋና ለአላህ ይገባው፡፡ በቀንም በማታም በርሱ ላይ ከሚነገሩ ያልተገባ ነገር በእጅጉነ አላህ ጠራ፡፡/

23/24