22

«اللَّهُ أَكْبَرُ - ثَلَاثًا - ذُو الْمَلَكُوتِ وَالْجَبَرُوتِ وَالْكِبْرِيَاءِ وَالْعَظَمَةِ»

‹‹-( ሶስት ጊዜ)- አላሁ አክበር ዙ-ልመለኩት ወ-ልጀበሩት ወ-ልኪብሪያኢ ወ-ልዐዘመህ››

/የሃይል፣ የግዛት፣ የኩራትና የልዕልና ባለቤት የሆነው-(ሶስት ጊዜ)- አላህ እጅግ የላቀ ነው፡፡/

22/24