18

«اللَّهُمَّ أَنْتَ رَبِّي لاَ إِلَهَ إِلَّا أَنْتَ، خَلَقْتَنِي وَأَنَا عَبْدُكَ، وَأَنَا عَلَى عَهْدِكَ وَوَعْدِكَ مَا اسْتَطَعْتُ، أَعُوذُ بِكَ مِنْ شَرِّ مَا صَنَعْتُ، أَبُوءُ لَكَ بِنِعْمَتِكَ عَلَيَّ، وَأَبُوءُ لَكَ بِذَنْبِي فَاغْفِرْ لِي، فَإِنَّهُ لاَ يَغْفِرُ الذُّنُوبَ إِلَّا أَنْتَ»

‹‹አላሁምመ አንተ ረብቢ ላ ኢላሀ ኢልላ አንተ ኸለቅቲኒ አነ ዐብዱከ ወአና ዐላ ዐህዲከ ወወዕዲከ መስተጠዕቱ አዑዙ ቢከ ሚን ሸርሪ ማ ሸነዕቱ አቡኡ ለከ ቢኒዕመቲከ ዐለይየ ወአቡኡ ለከ ቢዘንቢ ፈ-ግፊር ሊ ፈኢንነሁ ላ የግፊሩ-ዝዙኑበ ኢልላ አንተ፡፡››

/አላህ ሆይ! አንተ ጌታዬ ነህ፡፡ ካንተ በስተቀር ሌላ አምላክ የለም፡፡ አንተ ፈጥረኸኛል፡፡ እኔ ደግሞ ባሪያህ ነኝ፡፡ በቃልህም በኪዳንህም ላይ ነኝ፡፡ ከሰራሁት መጥፎ ስራ ባንተ እጠበቃለሁ፡፡ በኔ ላይ ላሰፈንካቸው ጸጋዎች ሁሉ እውቅናን እሰጥሃለሁ፡፡ ለወንጀሎቼም እውቅናን እሰጣለሁ፡፡ ጌታዬ ሆይ! ወንጀሎቼን ማፈርልኝ በርግጥም ካንተ በስተቀር ወንጀሎችን የሚምር ጌታ የለም፡፡/

18/24