17

«لَا إِلَهَ إِلَّا اللهُ وَحْدَهُ، أَنْجَزَ وَعْدَهُ، وَنَصَرَ عَبْدَهُ، وَهَزَمَ الْأَحْزَابَ وَحْدَهُ»

ለኢላሀ ኢለላሁ ወህደሁ አንጀዘ ወእደሁ ወነሰረ አብደሁ ወሀዘመል አህዘበ ወህደሁ

“ከአንዱ ከአለህ በቀር ሌላ አምላክ የለም ፣ የገባውን ቃል ፈፅሟል ፣ ባሪያውን አግዟል፤ ብቻውን የጠላት ሀይል ድል ነስቷል፡፡

17/24