16

«لَا إِلَهَ إِلَّا اللَّهُ وَحْدَهُ لَا شَرِيكَ لَهُ، لَهُ الْمُلْكُ، وَلَهُ الْحَمْدُ، وَهُوَ عَلَى كُلِّ شَيْءٍ قَدِيرٌ، سُبْحَانَ اللَّهِ، وَالْحَمْدُ لِلَّهِ، وَلَا إِلَهَ إِلَّا اللَّهُ، وَاللَّهُ أَكْبَرُ، وَلَا حَوْلَ وَلَا قُوَّةَ إِلَّا بِاللَّهِ الْعَلِيِّ الْعَظِيمِ»

‹‹ላ ኢላሀ ኢልለላሁ ወሐደሁ ላሸሪከ ለሁ ለሁ-ልሙልኩ ወለሁ-ልሐምዱ ወሁወ ዐላ ኩልሊ ሸይኢን ቀዲር፡፡ ሱብሓነ-ልላህ፣ ወ-ልሐምዱ ልልላህ ወላ ኢላሀ ኢልለላህ ወ-ልላሁ አክበር ወላ ሐውለ ወላ ቁውወተ ኢልላ ቢ-ልላሂ-ልዐሊይዪ-ልዐዚም፡፡››

/ከአላህ በስተቀር ሌላ አምላክ የለም ብቻውን ነው አጋር የለውም፡፡ ንግስናም ለርሱ የተገባ ነው፡፡ ምስጋናም ለርሱ የተገባ ነው፡፡ እርሱ በሁሉም ነገር ላይ ቻይ ነው፡፡ አላህ በርሱ ላይ ከሚነገሩ ያልተገቡ ነገሮች በእጅጉ ጠራ፣ ምስጋና አላህ ይገባው፡፡ አላህ በስተቀር ሌላ አምላክ የለም፡፡ ከአላህ ካልሆነ በስተቀር ብልሃትም ሃይልም የለም፡፡ እርሱ ልዕልና የተገባውና እጅግ የላቀ ጌታ ነው፡፡/

16/24