15

«لَا إِلَهَ إِلَّا اللهُ وَحْدَهُ لَا شَرِيكَ لَهُ، اللهُ أَكْبَرُ كَبِيرًا، وَالْحَمْدُ لِلَّهِ كَثِيرًا، سُبْحَانَ اللهِ رَبِّ الْعَالَمِينَ، لَا حَوْلَ وَلَا قُوَّةَ إِلَّا بِاللهِ الْعَزِيزِ الْحَكِيمِ»

‹‹ላ ኢላሀ ኢልላህ ወሕደሁ ላ ሸሪከ ለህ፡፡ አላሁ አክበሩ ከቢራ፡፡ ወ-ልሐምዱ ሊልላሂ ከሢራ ሱብሐነ-ልላሀ ረብቡ-ልዓለሚን፡፡ ላ ሐውለ ወላ ቁውወተ ኢልላ ቢልላሂ-ልዐዚዚ-ልሐኪም፡፡››

/ከአላህ በስተቀር ሌላ አምላክ የለም ብቻውን ነው አጋር የለውም፡፡ አላህ በርግጥ መላቅን በአጅጉ ላቀ፡፡ በርከት ያለ ምስጋና ለአላህ ይገባው፡፡ የዓለማት ጌታ በስርሱ ላይ ከሚነገሩ ያልተገቡ ንግግሮች በእጅጉ ጠራ፡፡ ከአላህ ካልሆነ በስተቀር ብልሃትም ሃይልም የለም፡፡ እርሱ አሸናፊና ጥበበኛ የሆነ ጌታ ነው፡፡/

15/24