14

«اللَّهُ، اللَّهُ رَبِّي لَا أُشْرِكُ بِهِ شَيْئًا»
{وهو من أدعية الكرب والهم}

‹‹አላሁ አላሁ ረብቢ ወላ ኡሽሪኩ ቢሂ ሸይአ››

/ አላህ፤ አላህ ጌታዬ ነው አንዳችም ነገር በርሱ ላይ አላጋራም፡፡/

(ይህ በጭንቅ እና በችግር ጊዜ የሚደረግ ዱዓ ነው፡፡)

14/24