13

«لَا إِلَهَ إِلَّا اللهُ الْعَظِيمُ الْحَلِيمُ، لَا إِلَهَ إِلَّا اللهُ رَبُّ الْعَرْشِ الْعَظِيمِ، لَا إِلَهَ إِلَّا اللهُ رَبُّ السَّمَاوَاتِ وَرَبُّ الْأَرْضِ وَرَبُّ الْعَرْشِ الْكَرِيمِ»
{وهو من أدعية الكرب والهم}

‹‹ላ ኢላሀ ኢልለላሁልዐዚሙ-ልሐሊም ላ ኢላሀ ኢልላሁ ረብቡ-ልዐርሺ-ልዐዚም ላ ኢላሀ ኢልላለሁ ረብቡ-ስሰማዋቲ ወረብቡ-ልአርዲ ወረብቡ-ልዐርሺ-ልከሪም፡፡››

/በርግጥ ከአላህ በስተቀር ሌላ አምላክ የለም፡፡ እርሱ ታላቅና ቻይ የሆነ ጌታ ነው፡፡ በርግጥ ከአላህ በስተቀር ሌላ አምላክ የለም፡፡ እርሱ የላቀ የዐርሽ ጌታ ነው፡፡ በርግጥ ከአላህ በስተቀር ሌላ አምላክ የለም፡፡ እርሱ የሰማያት ጌታ ነው፡፡ የምድርም ጌታ ነው፡፡ ቸር የሆነ የዐርሽ ጌታ ነው፡፡/

(ይህ በጭንቅ እና በችግር ጊዜ የሚደረግ ዱዓ ነው፡፡)

13/24