12

«اللَّهُمَّ إِنِّي أَسْأَلُكَ بِأَنِّي أَشْهَدُ أَنَّكَ أَنْتَ اللَّهُ لاَ إِلَهَ إِلاَّ أَنْتَ الأَحَدُ الصَّمَدُ، الَّذِي لَمْ يَلِدْ وَلَمْ يُولَدْ وَلَمْ يَكُنْ لَهُ كُفُوًا أَحَدٌ»
{ورد في الحديث أن هذا الدعاء هو اسم الله الأعظم الذي إذا دُعي به أجاب وإذا سُئل به أعطى}

አለሁመ ኢኒ አስአሉከ ኢ አኒ አሽሀዱ አነከ አንተላሁ ላኢላሀ ኢላ አንተ አላሃዱሰመዱ አለዚ ለምየልድ ወለም ዩለድ ወለም የኩን ለሁ ኩፉወን አሀድ

“አለህ ሆይ ፣ እኔ እጠይቅሃለሁ፤ አንተ ብቸኛ አምላክ እንደሆንክ ፣ ከአንተ በቀር ሌላ አምላክ እንደሌለ ፣ ማይወልድ ማይወለድ፤ አንድም አምሳያ እንዳለለ እመሰክራሁ፡፡ (ይህ ዱዓ ትልቁ የአለህ ስም እናደሆነ፤ በእርሱ ከተለመነ (ከተጠየቀ) ዘንድ ከተለየ እንደሚመልስ እና በእሱም ከተጠየቀ እንደሚሰጥ ትልቁ የአለህ ስም መሆኑ በሐዲሱ ውስጥ ተጠቅሷል)

12/24