11

«اللَّهُمَّ إِنِّي أُشْهِدُكَ وَأُشْهِدُ مَلَائِكَتَكَ وَحَمَلَةَ عَرْشِكَ، وَأُشْهِدُ مَنْ فِي السَّمَاوَاتِ وَمَنْ فِي الْأَرْضِ، أَنَّكَ أَنْتَ اللَّهُ لَا إِلَهَ إِلَّا أَنْتَ وَحْدَكَ لَا شَرِيكَ لَكَ، وَأَشْهَدُ أَنَّ مُحَمَّدًا عَبْدُكَ وَرَسُولُكَ»

‹‹አልላሁምመ ኢንኒ ኡሽሂዱከ ወኡሽሂዱ መላኢከተከ ወሐመለተ ዐርሺከ ወኡሽሂዱ መን ፊ-ስሰማዋቲ ወመን ፊ-ልአርዲ ኢንነከ አንተ-ልላሁ ላ ኢላሀ ኢልላ አንተ ወሕደከ ላ ሸሪከ ለክ ወአሽሀዱ አንነ ሙሐመደን ዐብዱከ ወረሱሉክ፡፡››

/አላህ ሆይ! በርግጥ አንተን ምስክር አደርጋለሁ፡፡ መላእክትህንም የዐርሽህንም ተሸካሚ -(መላእክቶችህንም)- ምክስክር አደርጋለሁ፡፡ በሰማያት ውስጥ የሚገኙትም በምድር ላይ ያሉትንም ምስክር አደርጋለሁ፡፡ በርግጥ አንተ አላህ አምላክ ነህ ካንተ በስተቀር ሌላ አምላክ የለም፡፡ ብቻህንም ነህ፡፡ አጋርም የለህም፡፡ ሙሐመድም ባሪያህና መልእክተኛህ መሆናቸውን እመሰክራለሁ፡፡/

11/24