10

«اللهُمَّ رَبَّ السَّمَوَاتِ وَرَبَّ الْأَرْضِ وَرَبَّ الْعَرْشِ الْعَظِيمِ، رَبَّنَا وَرَبَّ كُلِّ شَيْءٍ، فَالِقَ الْحَبِّ وَالنَّوَى، وَمُنْزِلَ التَّوْرَاةِ وَالْإِنْجِيلِ وَالْفُرْقَانِ، أَعُوذُ بِكَ مِنْ شَرِّ كُلِّ شَيْءٍ أَنْتَ آخِذٌ بِنَاصِيَتِهِ، اللهُمَّ أَنْتَ الْأَوَّلُ فَلَيْسَ قَبْلَكَ شَيْءٌ، وَأَنْتَ الْآخِرُ فَلَيْسَ بَعْدَكَ شَيْءٌ، وَأَنْتَ الظَّاهِرُ فَلَيْسَ فَوْقَكَ شَيْءٌ، وَأَنْتَ الْبَاطِنُ فَلَيْسَ دُونَكَ شَيْءٌ، اقْضِ عَنَّا الدَّيْنَ، وَأَغْنِنَا مِنَ الْفَقْرِ»

አለሁመ ረበሰማዋቲ ወረበል አርዲ ወረበል አርሽል አዚም ረበነ ወረበ ኩለ ሸይ ኢን ፋሊቀል ሀቢ ወነወ ወሙንዚለ ተውራቲ ወል ኢንጂሊ ወል ፉርቃን አኡዙ ቢከ ምን ሸሪ ኩሊ ሸይ ኢን አንተ ኣኺዙን ቢናሲየቲሂ አላሁም አንተል አወሉ ፈለይሰ ቀብለከ ሻይ ኡን...

የሰባቱ ሰማያት አምላክ፤ የታላቁ ዓርሽም አምላክ የሆንከው አለህ ሆይ አምላካችን፤ የሁሉም ነገር አምላክ፤ ፊሬዎችን የምትፈለቅቅ፤ ተውራትንና ኢንጂልን፤ ፉርቃንንም ያወረድክ የሆንክ አለህ ሆይ፤ ከሁሉም ነገር ክፋት በአንተ እጠበቃለሁ፤ ሁሉንም ነገር መቆጣጠር ትችላለህ ፤ አለህ ሆይ አንተ የመጀመሪያው ነህ ከአንተ በፊት ምንም ነገር የለም፤ የመጨረሻ ነህ፤ ከአንተ በኃላ ምንም ነገር አይኖርም፤ አንተ ግልጽ ነህ ከአንተ በላይ ምንም ነገር የለም፤ ድብቅ ነህ፤ ከአንተ ውጭ ምንም ነገር የለም፤ እዳችንን አስወግድልን፤ ከድህነት አውጣን፡፡

10/24