1

﴿الْحَمْدُ لِلَّهِ رَبِّ الْعَالَمِينَ ٢ الرَّحْمَنِ الرَّحِيمِ ٣ مَالِكِ يَوْمِ الدِّينِ ٤﴾ [الْفَاتِحَةِ: ٢-٤]

/ ምስጋና አላህ ይገባው የዓለማት ጌታ ለኾነው፡፡ እጅግ በጣም ሩሕሩሕ እጅግ በጣም አዛኝ፡፡ የፍርዱ ቀን ባለቤት ለኾነው፡፡/ (አል-ፋቲሐህ ፡ 2 -4)

1/24