3

ሶስተኛ፡- ዱዓ የሚያደርግ ሰው ለሚያደርገው ዱዓ ምላሽ ሊሰጠው የሚችለው አላህ (ሱ.ወ) ብቻ እንደሆነ በአላህ (ሱ.ወ) ላይ እርግጠኛ መሆን አለበት፡፡ አንድ ሙስሊም ዱዓ ሲያደርግ በእርግጥ ከአላህ (ሱ.ወ) ጋር ሊያቀርቡ የሚችሉ ምንም አይነት ፍጡርም ሆነ አንድ ሙስሊም በኢስላም ላይ መጥ የሆኑ ተግባራት ውስጥ የሚጥሉ ነገሮች ፋጽሞ አያስፈልገውም፡፡

3/16