2 ሁለተኛ፡- ዱዓ የሚያደርግ ሰው ራሱን በዱዓ የተወጠረ (ቢዚ) ማድረግ በራሱ አላህ (ሱ.ወ) እጅግ የሚወደው አምልኮታዊ ተግባር እንደሆነና አላህ (ሱ.ወ) ለዱዓው ምላሽ ከመስጠቱ ጎን ለጎን ዱዓ በማድረጉ ምክንያት ምንዳ የሚያስገኝ ተግባር መሆኑን የግዴታ በልቦናው ውስጥ ማስቀመጥ አለበት፡፡