7

(أَعُوذُ بِكَلِمَاتِ اللَّهِ التَّامَّةِ، مِنْ كُلِّ شَيْطَانٍ وَهَامَّةٍ، وَمِنْ كُلِّ عَيْنٍ لاَمَّةٍ)

‹‹አዑዙ ቢከሊማቲ-ልላሂ-ትታምማቲ ሚን ኩልሊ ሸይጣኒን ወሃምመህ ወሚን ኩልሊ ዐይኒን ላምመህ››

/ምሉእ በሆኑት የአላህ ቃሎች ከሸይጣንና ከመርዛማ ነገሮች፣ አይተው ጉዳት ከሚያደርሱ አይኖች እጠበቃለሁ፡፡/

7/12