6

(بِاسْمِ اللهِ) (أَعُوذُ بِاللهِ وَقُدْرَتِهِ مِنْ شَرِّ مَا أَجِدُ وَأُحَاذِرُ)
{يضع يده على موضع الألم ويقول ۳ مرات "بِاسْمِ اللهِ" ثم يقول ٧ مرات "أَعُوذُ بِاللهِ وَقُدْرَتِهِ مِنْ شَرِّ مَا أَجِدُ وَأُحَاذِرُ"}

‹‹ቢስሚ-ልላህ›› ‹‹አዑዙ ቢ-ላልሂ ወቁድረቲሂ ሚን ሸርሪ ማ አጂዱ ወኡሓዚር፡፡››

/በአላህ ስም/ /በአላህና በችሎታው ከሚያገኘኝና ከምፈረው መጥፎ ነገር እጠበቃለሁ፡፡/

(የታመመው ሰው እጁን በሚያመው ቦታ ላይ ካስቀመጠ በኋላ 3 ጊዜ ‹‹ቢስሚ-ልላህ›› /በአላህ ስም/ ይልና ቀጥሎ 7 ጊዜ፤ ‹‹አዑዙ ቢ-ላልሂ ወቁድረቲሂ ሚን ሸርሪ ማ አጂዱ ወኡሓዚር፡፡›› //በአላህና በችሎታው ከሚያገኘኝና ከምፈረው መጥፎ ነገር እጠበቃለሁ፡፡/ ማለት አለበት፡፡

0/7

6/12