5

(بِسْمِ اللَّهِ، تُرْبَةُ أَرْضِنَا، بِرِيقَةِ بَعْضِنَا، يُشْفَى سَقِيمُنَا، بِإِذْنِ رَبِّنَا)
{يضع من ريق نفسه على أصبعه ثم يضعه على التراب ثم يمسح به موضع الألم أوالجرح ويقول الدعاء}

ብስሚላሂ ቱርበቱ አርዲና ቢሪቀቲ በእዲና.

በአለህ ስም፤ በምድራችን አፈር ከአንዳንዶቻችን ትፍታ ጋር በሽተኞቻችን ይፈወሳሉ፤ በጌታችን በአለህ ፈቃድ

(ምራቁን በጣቱ ላይ ያኖራል ፣ ከዚያም በአፈሩ ላይ ያስቀምጣል ፣ ከዚያም የህመሙን ወይም የቁስሉን ቦታ ያብሳል እና ዱአ ያደርጋል)

5/12