4

(اللَّهُمَّ رَبَّ النَّاسِ أَذْهِبِ البَاسَ، اشْفِ أَنْتَ الشَّافِي، لاَ شِفَاءَ إِلَّا شِفَاؤُكَ، شِفَاءً لاَ يُغَادِرُ سَقَمًا)
{يمسح بيده اليمنى على الألم أوالمريض ويقول الدعاء}

አላሁመ ረበናስ አዝህብል በእስ እሽፍ አንተሻፊ እሺፋአ ኢላ ሺፋኡከ

(አለህ ሆይ! የሰዎች ጌታ የሆንክ ወይ! ችግርን አጥፋ፤ ፈውሰን ፤ አንተ ፈዋሽ ነህና ፈውስህ እንጂ ሌላ ፈውስ የለም፤ በሽታን የማይተው ፈውስ)

ህመምን ወይም ህመምተኛውን በቀኙ እጁ ይዳበስና ከዚያ በኃላ ዱዓእ ያድርግ

4/12