بِسْمِ اللَّهِ الرَّحْمَنِ الرَّحِيمِ ﴿قُلْ هُوَ اللَّهُ أَحَدٌ ١ اللَّهُ الصَّمَدُ ٢ لَمْ يَلِدْ وَلَمْ يُولَدْ ٣ وَلَمْ يَكُنْ لَهُ كُفُوًا أَحَدٌ ٤﴾
بِسْمِ اللَّهِ الرَّحْمَنِ الرَّحِيمِ ﴿قُلْ أَعُوذُ بِرَبِّ الْفَلَقِ ١ مِنْ شَرِّ مَا خَلَقَ ٢ وَمِنْ شَرِّ غَاسِقٍ إِذَا وَقَبَ ٣ وَمِنْ شَرِّ النَّفَّاثَاتِ فِي الْعُقَدِ ٤ وَمِنْ شَرِّ حَاسِدٍ إِذَا حَسَدَ ٥﴾
بِسْمِ اللَّهِ الرَّحْمَنِ الرَّحِيمِ ﴿قُلْ أَعُوذُ بِرَبِّ النَّاسِ ١ مَلِكِ النَّاسِ ٢ إِلَهِ النَّاسِ ٣ مِنْ شَرِّ الْوَسْوَاسِ الْخَنَّاسِ ٤ الَّذِي يُوَسْوِسُ فِي صُدُورِ النَّاسِ ٥ مِنَ الْجِنَّةِ وَالنَّاسِ ٦﴾
قراءة سورة الإخلاص والمعوذتين ثم النفث باليدين ومسح موضع الألم ويفعل ذلك ۳ مرات
ሱረቱል ኢክላስ፤ ሲረቱል ፈለቅ፤ ሱረቱ ናስ መቅራት ከዚያም እጅ ላይ እፍ ማለት፤ የሚያመንን ቦታ ሶስት መንፋት፤
በል «እርሱ አላህ አንድ ነው *አላህ (የሁሉ) መጠጊያ ነው፡፡
*አልወለደም፤ አልተወለደምም፡፡ *ለእርሱም አንድም ብጤ የለውም፡፡»
(በል በተፈልቃቂው ጎህ ጌታ እጠበቃለሁ፡፡ ከፈጠረው ፍጡር ሁሉ ክፋት፡፡ከሌሊትም ክፋት ባጨለመ ጊዜ፤ በተቋጠሩ (ክሮች) ላይ ተፊዎች ከኾኑት (ደጋሚ) ሴቶችም ክፋት፡፡ ከምቀኛም ክፋት በተመቀኘ ጊዜ፤ (እጠበቃለሁ በል) ፡፡»
(በል በሰዎች ፈጣሪ እጠበቃለሁ፡፡ የሰዎች ሁሉ ንጉሥ በኾነው፡፡ የሰዎች አምላክ በኾነው፡፡ ብቅ እልም ባይ ከኾነው ጎትጓች (ሰይጣን ክፋት፡፡ ከዚያ በሰዎች ልቦች ውስጥ የሚጎተጉት ከኾነው፡፡ ከጋኔኖችም ከሰዎችም (ሰይጣናት እጠበቃለሁ በል) ፡፡