11

«أَسْأَلُ اللَّهَ الْعَظِيمَ رَبَّ الْعَرْشِ الْعَظِيمِ أَنْ يَشْفِيَكَ»
{يقولها ٧ مرات، وإن قرأ على نفسه قال "أسْأَلُ اللَّهَ الْعَظِيمَ رَبَّ الْعَرْشِ الْعَظِيمِ أَنْ يَشْفِيْنِي" ٧ مرات}

‹‹አስአሉ-ልላሀ-ልዐዚም ረብበ-ልዐርሺ-ልዐዚም አን የሽፊክ፡፡››

/እጅግ የላቀ የሆነውና የላቀው የዐርሽ ጌታ የሆነው አላህ እንዲያድንህ እጠይቀዋለሁ፡፡/

(ይህን ዱዓ 7 ጊዜ ለበሽተኛው ይልለታል፡፡ ታማሚው ለራሱ ዱዓውን የሚል ከሆ፤ 7 ጊዜ በዚህ መልኩ ዱዓውን ይላል፤ ‹‹አስአሉ-ልላሀ-ዐዚም ረብበ-ልዐርሺ-ዐዚም አን የሽፊኒ›› /እጅግ የላቀ የሆነውና የላቀው የዐርሽ ጌታ የሆነው አላህ እንዲያድነኝ እጠይቀዋለሁ፡፡/)

0/7

11/12