4

(اللَّهُمَّ بِكَ أَمْسَيْنَا وَبِكَ أَصْبَحْنَا وَبِكَ نَحْيَا وَبِكَ نَمُوتُ وَإِلَيْكَ الْمَصِيرُ)

‹‹አልላሁምመ ቢከ አስበሕና ወቢከ አምሰይና ወቢከ ነሕያ ወቢከ ነሙት ወኢለይከ-መሲር፡፡››

/አላህ ሆይ! ባንተ አመሸን ባንተም አነጋን፣ ባንተም ባንተም ሕያው እንሆናለን፡፡ ባንተም እንሞታለን፡፡ መመለሻም ወዳንተ ነው፡፡/

ከላይ የተቀመጠውን ሲያመሽ ይላል፡፡

4/12