2

(أَمْسَيْنَا وَأَمْسَى الْمُلْكُ لِلَّهِ، وَالْحَمْدُ لِلَّهِ، لاَ إِلَهَ إِلاَّ اللَّهُ وَحْدَهُ لاَ شَرِيكَ لَهُ، اللَّهُمَّ إِنِّي أسْأَلُكَ خَيْرِ مَا فِي هَذَه الْليلة، وَخَيْر مَا بعدِها، وَأَعُوذُ بِك مِنْ شَرِّ مَا فِي هَذه الليلة، وَشَر مَا بَعْدِها، اللَّهُمَّ إِنِّي أَعُوذُ بِكَ مِنَ الْكَسَلِ، وَالْهَرَمِ، وَسُوءِ الْكِبَرِ، وَفِتْنَةِ الدُّنْيَا، وَعَذَابِ الْقَبْر)

‹‹አምሰይና ወአምሰ-ልሙልከ ሊልላህ፣ ወልሐምዱሊልላህ ላ ኢላሀ ኢልለላህ ወሕደሁ ላ ሸሪከ ለህ፣ አልላሁምመ ኢንኒ አስአሉከ ሚን ኸይሪ ሀዚሂ-ልለይለቲ ወኸይረ ማፊይሃ፣ ወአዑዙ ቢከ ሚን ሸርሪሃ ወሸርረ ማፊይሃ፣ አልላሁምመ አንኒ አዑዙ ቢከ ሚል ከሰሊ፣ ወልሀረሚ፣ ወሱኢል ኪበሪ፣ ወፊትነቲ-ድዱንያ፣ ወዐዛቢ-ልቀብር፡፡››

/አመሸን ንግስናም ለአላህ ሆኖም መሸ፡፡ ምስጋናም አላህ ነው፡፡ ከአላህ በስተቀር ሌላ አምላክ የለም፡፡ ብቻውን ነው፡፡ ብጤም የለውም፡፡ አላህ ሆይ! ከዚህች ሌሊት መልካም ነገርንና በውስጧም ካለው መልካም ነገር እጠይቅሃለሁ፡፡ በመጠፎ ነገሮቿና በውስጧም ከሚገኝ መጥፎዋ በአንተ እጠበቃለሁ፡፡ አላህ ሆይ! ከስንፍና፣ ከሽምግልና፣ ከመጥፎ እርጅና፣ ከምድር ፈተና እና ከቀብር ቅጣት ባንተ እጠበቃለሁ፡፡/

ከላይ የተጠቀሰውን ደግሞ ሲያመሽ ይለዋል፡፡

2/12