10

(أمسينا على فطرة الإسلام، وَكَلِمَةِ الْإِخْلَاصِ، وَدِينِ نَبِيِّنَا مُحَمَّدٍ - صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ - وَمِلَّةِ أَبِينَا إِبْرَاهِيمَ حَنِيفًا، وَمَا كَانَ مِنْ الْمُشْرِكِينَ)

‹‹አምሰይና ዐላ ፊጥረቲ-ልኢስላም፣ ወከሊመቲ-ልኢኽላስ፣ ወዲኒ ነቢይዪና ሙሐምመዲን -ሰልለላሁ ዐለይሂ ወሰልለም- ወሚልለቲ አቢይና ኢብራሂይመ ሐኒይፈን ወማ ካነ ሚነ-ልሙሽሪኪይን፡፡››

/ በኢስላም ተፈጥሮ ላይ፣ በቅንነት ቃል፣ በነቢያችን ሙሐመድ -የአላህ እዝንትና ሰላምታ በእሳቸው ላይ ይሁን- ዲን ላይና በቀጥተኛው የአባታችን መንገድ ላይ አመሸን፡፡ በእርግጥ እሳቸው አጋሪ አልነበሩም፡፡/

ይህን ከላይ የተጠቀሰውን ደግሞ ሲያመሽ ይላል

10/12