10
10. ዱዓ የሚያደርግ ሰው ለዱዓ ምላሽ የሚሰጥባቸውን ወቅቶች በደንብ መጠባበቅ እና በእነዚህ ወቅቶች አላህን (ሱ.ወ) አጥብቆ መለመን አለበት፡፡
በሐዲስ ውስጥ ከተዘገቡት እነዚህ ምላሽ የሚገኝባቸው ወቅቶች መካከል የሚከተሉት ይገኙበታል፤ (በአዛን እና በኢቃማ መካከል፣ የሌሊቱ አንድ ሶስተኛ ከተጋመሰ በኋላ፣ በጁሙዐህ እለት ውስጥ ባለችው ዱዓ ማድረጊያ ሰአት፣ ዝናብ በሚዘንበብበት ወቅት፣ ሱጁድ ላይ፣ ወንድም ለወንድሙ በሌለበት የሚያደርገው ዱዓ፣ ወላጅ ለልጁ የሚያደርገው ዱዓ፣ መንገደኛ የሚያደርገው ዱዓ፣ የተበደለ ሰው የሚያደረትገው ዱዓ)