1

ለሰላት እንደሚሰግድ በንፅህና/ በውዱዕ ውስጥ እያለ ዱዓእ ማድረግ፡

በአቡ ሙሳ ሀዲስ (ረ.ዐ) በሰሂየይን እንደተዘገበው ከአጎታቸው ከአቡ አመር ጋር ያደረጉት ታሪክ ውስጥ: በሐዲሱም አቡ አመር አቡ ሙሳን የነቢዩን ዱዓእ እንዲጠይቅ መከረ

ከዚያም ነብዩ ውሃ እንዲመጣለት ካዘዘ በኃላ ውዱዕ አደረገ ከዚያም እጆቹን ወደ ላይ አነሳ ፣ እና ከዚያ በኋላ

“ያ አለህ ሆይ ፣ ለኡቤይድ አቡ ኣሚር” ይቅር በላቸው የብብቶቹን ነጭነት እስኪያይ ድረስ፤

ያ አለህ የውመል ቂያማህ ከብዙ ፍጥረታት ወይም ሰዎች የበላይ አድርግ፤ (በካሪ ቁጥ 4323 ሙሰሊም 2498)

1/1