9
- ከአለህ ውጭ ሌላ አምላክ የለም፤ አንድ ነው አጋርም የለውም ንግስና ለእርሱ ነው፤ ምስጋናም ተገቢነት ለእርሱ ብቻ ነው፡፡እርሱ ሁሉም ነገር ላይ ቻይ ነው፡፡ 1...
- ማለዳ ላይ ለመድረስ ነቅተናል፤ምሰጋና ለአለህ ነው፤ ከአለህ ውጭ ሌላ አምላክ የለም አንድ ነው አጋርም የለውም ፡፡ ሉዓላዊነት ለእርሱ ብቻ ነው፡፡ እርሱ ሁሉም...
- አለህ ሆይ አንተ አምላኬ ነህ ከአንተ ውጭ ሌላ አምላክ የለም ፈጥረሀኛልና እኔ ባሪያ ነኝ እኔ የቻልኩትን ያህል ያንተን ቃልኪዳን በዕምነት ለሙምላት እሞክራለ፤...
- አለህ ሆይ በአንተ ለዚህ ማለዳ በቅተናል በአንተም ለሊት እንበቃለን፤ በአንተ ህያው ሆነናል፤ በአንተም እንሞታለን፤ መመላሻም ወደ አንተ ነው፡፡
- ሩቅንም ቅርብንም የምታውቅ የሰማያት ፈጣሪ የሆንክ አለህ ሆይ የሁሉም ነገር ጌታ ነህ ፡፡ የሁሉም ነግር የበላይ ጠቆጣጣ ነህ
- በአለህ ስም ፤ ያ ከእርሱ ስም ጋር (በስሙ የተጠቀሱትን) በሰማይም በምድርም ምንም ነገር አይጎዳቸውም እርሱ ሰሚም አዋቂም ነው፡፡ 3 ጊዜ
- (እንደ ጌታዬ በአለህ ፣ በእስልምና እንደ ሃይማኖቴ እና በመሐመድ (ሰ.ዐ.ወ)) እንደ ነቢይ ተደስቻለሁ ፡፡ 3 ጊዜ
- አለህ ሆይ በዚህችም ሆነ በቀጣዩ ዓለም ይቅርታንና ጤንነትን እጠይቀሃለው፤ አለህ ሆይ በሀይማኖቴ በዚህች ዓለም ሕይወቴም በቤተሰቦቼም በንብረቴም ደህንነትን እጠ...
- (በተፈጠረው የአለህ ክፋት ፍጹም በሆነው የአለህ ቃል እለምናለሁ) 3 ጊዜ
- እኛ በእስልምና ተፈጥሮ ፣ በቅንነት ቃል ፤ በነቢያችን ሙሐመድ ሃይማኖት ላይ፤ የአለህ ሰላትና ሰላም በእሱ ላይ ይሁን) በአባታችን ኢብራሂም ትክክል የሆነ መን...
- ሕያው የሆንክ ጌታችን ሆይ፣ በምሕረትህ ለእርዳታ እጮኻለሁ/ እለምነሃለው ፣ ጉዳዬን ሁሉ ለእኔ አስተካክልልኝ ፣ ለራሴ ለዐይን ብልጭታ ያህልም ቢሆን አትተወኝ...
- (እርሱ ይበቃኛል ፣ ከእርሱ በቀር ሌላ አምላክ የለም ፣ በእርሱ ላይ እተማመናለሁ ፣ እርሱም የታላቁ ዐርሽ ጌታ ነው) 7 ጊዜ