8

(اللَّهُمَّ إِنِّي أَسْأَلُكَ الْعَافِيَةَ فِي الدُّنْيَا وَالْآخِرَةِ، اللَّهُمَّ إِنِّي أَسْأَلُكَ الْعَفْوَ وَالْعَافِيَةَ فِي دِينِي وَدُنْيَايَ، وَأَهْلِي وَمَالِي، اللَّهُمَّ اسْتُرْ عَوْرَاتِي، وَآمِنْ رَوْعَاتِي، اللَّهُمَّ احْفَظْنِي مِنْ بَيْنِ يَدَيَّ وَمِنْ خَلْفِي، وَعَنْ يَمِينِي وَعَنْ شِمَالِي، وَمِنْ فَوْقِي، وَأَعُوذُ بِعَظَمَتِكَ أَنْ أُغْتَالَ مِنْ تَحْتِي)

አላሁመ ኢኒ አስአሉካ አል ኣፊየተ ፊዱንያ ወል ኣኺረሕ አላሁመ ኢኒ አስ አሉከ ል አፍወ ወል አፊየተ ፊ ዲኒ ወ ዱኛየ ወ አህሊ ወማሊ አላሁምስቱር አውራቲ ወ ኣምን ረው ኣቲ አላሁመህፈዝኒ ምን በይኒ የደየ ወምን ኸልፊ.

አለህ ሆይ በዚህችም ሆነ በቀጣዩ ዓለም ይቅርታንና ጤንነትን እጠይቀሃለው፤ አለህ ሆይ በሀይማኖቴ በዚህች ዓለም ሕይወቴም በቤተሰቦቼም በንብረቴም ደህንነትን እጠይቀሃለው፤ አለህ ሆይ ከፊትለፊቴ ፤ ከኃላዬም፤ ከቀኜም፤ ከግራዬም፤ ከበላዬም ጠብቀኝ፤ ከበታቼም እንዳልጠቃ በአንተ ልቅና እጠይቃለሁ፡፡

8/12