6
- /ከአላህ በስተቀር ሌላ አምላክ የለም፡፡ ብቻውን ነው፡፡ ብጤም የለውም፡፡ ንግስናም ለእሱ ነው፡፡ ምስጋናም ለእሱ፡፡ እሱ በሁሉም ነገር ላይ ቻይ ነው፡፡/ 1...
- አነጋን ንግስናም ለአላህ ሆኖም ነጋ፡፡ ምስጋናም አላህ ነው፡፡ ከአላህ በስተቀር ሌላ አምላክ የለም፡፡ ብቻውን ነው፡፡ ብጤም የለውም፡፡ አላህ ሆይ! ከ...
- አላህ ሆይ! አንተ ጌታዬ ነህ፡፡ ካንተ በስተቀር ሌላ አምላክ የለም፡፡ የፈጠርከኝ አንተ ነህ፡፡ እኔ ባሪያህ ነኝ፡፡ በምችለው አቅም በቃል-ኪዳንህና በቀጠ...
- /አላህ ሆይ! ባንተ አነጋን፣ ባንተም አመሸን፡፡ ባንተም ሕያው እንሆናለን፡፡ ባንተም እንሞታለን፡፡ መቀስቀስም ወዳንተ ነው፡፡/ከላይ የተቀመጠውን ሲያነጋ ይላ...
- አላህ ሆይ! የሰማያትና የምድር ፈጣሪ፣ ሩቅና ድብቅ እውቀቶችን የምታውቅ የሆነከው ካንተ በስተቀር ሌላ አምላክ የለም፡፡ አንተ የሁሉም ጌታና ገዢ ነህ፡፡ ከነ...
- /በዚያ ከስሙ ጋር በምድር ወይም በሰማይ ላይ ያለ አንዳች ነገር የማይጎዳው በሆነው አላህ ስም፡፡ እርሱም ሰሚውና ዐዋቂው ነው፡፡/3 ጊዜ
- የአላህን ጌትነት፣ የኢስላምን ሃይማኖትነት፣ የሙሐመድን -የአላህ እዝነትና ሰላምታ በእሳቸው ላይ ይሁን- ነቢይነት ወደድሁ፡፡/3 ጊዜ
- /አላህ ሆይ! በሃይማኖቴና በምድራዊ ሕይወቴ ላይ ደህንነትን እጠይቅሃለሁ፡፡ አላህ ሆይ! በሃይማኖቴ፣ በምድራዊ ሕይወቴ፣ በቤተሰቤና በገንዘቤ ይቅርታንና ደህ...
- / ምሉእ በሆኑት የአላህ ቃላት ከፈጠረው ተንኮል እጠበቃለሁ፡፡ /3 ጊዜ
- / በኢስላም ተፈጥሮ ላይ፣ በቅንነት ቃል፣ በነቢያችን ሙሐመድ -የአላህ እዝንትና ሰላምታ በእሳቸው ላይ ይሁን- ዲን ላይና በቀጥተኛው የአባታችን መንገድ ላይ...
- /አንተ ሕያውና ነገሮችን አስተናባሪ የሆንክ ጌታ ሆይ! በእዝነትህ እርደታህን እጠይቅሃለሁ፡፡ ነገሮቼን ሁሉ አስተካክልኝ፡፡ ላፍታም ያህል በራሴ ላይ የምመካ...
- / በቂዬ አላህ ነው፡፡ ከእርሱ በስተቀር ሌላ አምላክ የለም፡፡ በርሱ ላይም ተመካሁ፡፡ እርሱ የታላቁ ዐርሽ ጌታ ነው፡፡/7 ጊዜ