5

(اللَّهُمَّ فَاطِرَ السَّمَوَاتِ وَالْأَرْضِ، عَالِمَ الْغَيْبِ وَالشَّهَادَةِ، لَا إِلَهَ إِلَّا أَنْتَ رَبَّ كُلِّ شَيْءٍ وَمَلِيكَهُ، أَعُوذُ بِكَ مِنْ شَرِّ نَفْسِي وَمِنْ شَرِّ الشَّيْطَانِ وَشِرْكِهِ، وَأَنْ أَقْتَرِفَ عَلَى نَفْسِي سُوءًا، أَوْ أَجُرَّهُ إِلَى مُسْلِمٍ)

‹‹አልላሁምመ ፋጢሪ-ስሰማዋቲ ወልአርድ፣ ዓሊሚ-ልገይቢ ሽሸሃደህ ላ ኢላሀ ኢልላ አንተ ረብበ ኩል ሸይኢን የመሊይከሁ አዑዙ ቢከ ሚን ሸርሪ ነፍሲ ወሚን ሸርሪ-ሽሸይጣኒ ወሺርኪሂ ወአን አቅተሪፈ ዐላ ነፍሲ ሱዉአን አው አጁርረሁ ኢላ ሙስሊም፡፡››

አላህ ሆይ! የሰማያትና የምድር ፈጣሪ፣ ሩቅና ድብቅ እውቀቶችን የምታውቅ የሆነከው ካንተ በስተቀር ሌላ አምላክ የለም፡፡ አንተ የሁሉም ጌታና ገዢ ነህ፡፡ ከነፍሴ ተንኮል፣ ከሸይጣንም ተንኮልና ጉትጎታ ባንተ እጠበቃለሁ፡፡ በነፍሴ ላይ መጥፎ ነገርን ከምሰራ ወይም ወደ ሙስሊም እንዳልወስድ ባንተ እጠበቃለሁ፡፡/

5/12