4

(اللَّهُمَّ بِكَ أَصْبَحْنَا، وَبِكَ أَمْسَيْنَا، وَبِكَ نَحْيَا، وَبِكَ نَمُوتُ، وَإِلَيْكَ النُّشُورُ)

አላሁመ ቢከ አስበሕና ወቢከ አምሰይና ወቢከ ነሕያ ወቢ ነሙቱ ወኢለይከ-ንኑሹር

አለህ ሆይ በአንተ ለዚህ ማለዳ በቅተናል በአንተም ለሊት እንበቃለን፤ በአንተ ህያው ሆነናል፤ በአንተም እንሞታለን፤ መመላሻም ወደ አንተ ነው፡፡

4/12