3

(اللَّهُمَّ أَنْتَ رَبِّي لَا إِلَهَ إِلَّا أَنْتَ خَلَقْتَنِي، وَأَنَا عَبْدُكَ، وَأَنَا عَلَى عَهْدِكَ وَوَعْدِكَ مَا اسْتَطَعْتُ، أَعُوذُ بِكَ مِنْ شَرِّ مَا صَنَعْتُ، أَبُوءُ لَكَ بِنِعْمَتِكَ عَلَيَّ، وَأَبُوءُ لَكَ بِذَنْبِي فَاغْفِرْ لِي فَإِنَّهُ لَا يَغْفِرُ الذُّنُوبَ إِلَّا أَنْتَ)

‹‹አልላሁምመ አንተ ረብቢ ላ ኢላሀ ኢልላ አንተ ኸለቅተኒ ወአነ ዐብዱክ፣ ወአነ ዐላ ዐህዲክ ወወዕዲክ ማስተጠዕቱ አዑዙ ቢከ ሚን ሸርሪ ማሰነዕቱ አቡዉኡ ለከ ቢኒዕመቲከ ዐለይየ ወአቡኡ ለከ ቢዘንቢ ፈግፊር ሊ ፈኢንነሁ ላ የግፊሩ-ዝዙኑዉበ ኢልላ አንተ፡፡››

አላህ ሆይ! አንተ ጌታዬ ነህ፡፡ ካንተ በስተቀር ሌላ አምላክ የለም፡፡ የፈጠርከኝ አንተ ነህ፡፡ እኔ ባሪያህ ነኝ፡፡ በምችለው አቅም በቃል-ኪዳንህና በቀጠሮህ ላይ ነኝ፡፡ በእኔ ላይ ለለገስከው ጸጋዎችህ እውቅና እሰጥሃለሁ፡፡ ለወንጀሎቼም እውቅና እሰጥሃለሁ፡፡ ወንጀሎቼን ማርልኝ፡፡ በርግጥ ካንተ በስተቀር ወንጀሎችን የሚምር ማንም የለም፡፡/

3/12