2

(أَصْبَحْنَا وَأَصْبَحَ الْمُلْكُ لِلَّهِ، وَالْحَمْدُ لِلَّهِ، لاَ إِلَهَ إِلاَّ اللَّهُ وَحْدَهُ لاَ شَرِيكَ لَهُ، اللَّهُمَّ إِنِّي أسْأَلُكَ خَيْرِ مَا فِي هَذَا الْيَوم، وَخَيْر مَا بعدِه، وَأَعُوذُ بِك مِنْ شَرِّ مَا فِي هَذا اليَوم، وَشَر مَا بَعْدِه، اللَّهُمَّ إِنِّي أَعُوذُ بِكَ مِنَ الْكَسَلِ، وَالْهَرَمِ، وَسُوءِ الْكِبَرِ، وَفِتْنَةِ الدُّنْيَا، وَعَذَابِ الْقَبْر)

‹‹አስበሕና ወአስበሐ-ልሙልኩ ሊልላህ ወ-ልሐምዱ ሊልላህ ላ ኢላሀ አልለ-ልላህ ወሕደሁ ላ ሸረከ ለሁ … አስአሉከ ኸይረ ማፊሀዘ-ልየውሚ ወኸይረ ማ በዕደህ፣ ወአዑዙ ቢከ ሚን ሸርሪ ማፊ ሀዘ-ልየውሚ ወሸርረ ማበዕደህ፡፡ አልላሁምመ አንኒ አዑዙ ቢከ ሚል ከሰሊ፣ ወልሀረሚ፣ ወሱኢል ኪበሪ፣ ወፊትነቲ-ድዱንያ፣ ወዐዛቢ-ልቀብር፡፡››

አነጋን ንግስናም ለአላህ ሆኖም ነጋ፡፡ ምስጋናም አላህ ነው፡፡ ከአላህ በስተቀር ሌላ አምላክ የለም፡፡ ብቻውን ነው፡፡ ብጤም የለውም፡፡ አላህ ሆይ! ከዚህች ቀን መልካም ነገርንና በውስጧም ካለው መልካም ነገር እጠይቅሃለሁ፡፡ በመጠፎ ነገሮቿና በውስጧም ከሚገኝ መጥፎዋ በአንተ እጠበቃለሁ፡፡ አላህ ሆይ! ከስንፍና፣ ከሽምግልና፣ ከመጥፎ እርጅና፣ ከምድር ፈተና እና ከቀብር ቅጣት ባንተ እጠበቃለሁ፡፡/

ከላይ የተጠቀሰውን ዱዓ ሲያነጋ ይለዋል፡፡

2/12