11

(يَا حَيُّ يَا قَيُّومُ بِرَحْمَتِكَ أَسْتَغِيثُ أَصْلِحْ لِي شَأْنِي كُلَّهُ، وَلَا تَكِلْنِي إِلَى نَفْسِي طَرْفَةَ عَيْنٍ)

‹‹ያ ሐይዩ ያ ቀይዩሙ ቢረሕመቲከ አሥተጊይሡ አስሊሕ ሸእኒ ኩልለሁ ወላ ተኪልኒ ኢላ ነፍሲ ጠርፈተ ዐይኒ፡፡››

/አንተ ሕያውና ነገሮችን አስተናባሪ የሆንክ ጌታ ሆይ! በእዝነትህ እርደታህን እጠይቅሃለሁ፡፡ ነገሮቼን ሁሉ አስተካክልኝ፡፡ ላፍታም ያህል በራሴ ላይ የምመካ አታድርገኝ፡፡/

11/12